top of page
Edmunds Townhomes 
3226 S Edmunds St
Seattle, WA 98118

ለንድፍ ክለሳ አስቀድሞ ወደ ማህበረሰቡ መውጣት

ስለፕሮጀክቱ
 
Legacy Group እና Cone Architecture በ
3226 S Edmunds St, Seattle, WA ለሚደረገው ልማት
ይተባበራሉ። አድሱ ልማት ወይም ግንባታ እያንዳንዱ የመኪና ጋራጅ
ያለበት (6) ባለ 4 ፎቅ ታውንሆምስ ይሆናሉ።  እቅዱ ተጀምረዋል እና
ግንባታው በቅርቡ በጋ ወቅት 2025 ዓ.ም ሊጀምር ይችላል።

​​​

አድራሻ፦ 3226 S Edmunds St, Seattle WA 98118

የ SDCI ሪኮርድ ቁጥር: 3042043-EG

አመልካች፦ Cone Architecture

       ግኑኝነት፦ Iwan Brody

       ኢመይል፦ EdmundsTownhomes@cone-arch.com

       ቴለ፦ (206) 693-3133

በቦታው በእግር መሔድ

ስለፕሮጀክቱ የበለጠ ለማወቅ እቦታው በእግር ለመሄድ ይቀላቀሉን። ንድፉን ያዘጋጀው ቡድን ጊዚያዊ የቦታ ፕላኑን ለማቅረብ እና ስለመጪው ፕሮጀክት አጠቃላይ መስፈርቱን ለማወያየት ዝግጁ ናቸው። ሁላችሁም ተጋብዛቹሃል!

          ቀን፦ ሰኞ ነሐሴ 12፡ 2024​ ዓ.ም

          ጊዜ፦ 4:00 PM - 6:00 PM

          ቦታው፦ 3226 S Edmunds St, Seattle WA 98118

ወደ ቦታው በሚኬድበት ግዜ በመረጡት ቋንቋ አስተርጓሚ የሚፈልጉ ከሆነ ከነሐሴ 7 2024 ዓ.ም በፊት በ                    EdmundsTownhomes@cone-arch.com ያነጋግሩን።

ተጨማሪ መረጃ 

እድገታችንን በፈቃድ አሰጣጥ አካሄድ አማካኝነት ሊከታተሉ ይችላሉ። የፕሮጀክቱን አድራሻ "3226 S Edmunds St” ወይም “3042043-EG” በ Design Review Calendar እና በ Seattle Services Portal ይፈልጉ።

ስለፕሮጀክቱ የንድፍ ግምገማ አስቀድሞ ስለመድረስ የበለጠ ለማወቅ ድረገጹን City of Seattle’s Department of Neighborhood’s ይጎብኙ። 

.

ሃሳብዎን ያካፍሉ

 

እባክዎን ለዚህ አድስ ልማት እና ለመንደሩ በአጠቃላይ ስጋትዎን ወይም ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል የሚሉትን በፕሮጀክቱ ድረገጽ ላይ ያካፍሉን። የሚሰጧቸው መረጃዎች ለህዝብ ግልጽ ሊሆኑ ይችላሉ። እባክዎን ማንኛውንም የእርስዎ የግል መረጃ/ምስጥር አያካፍሉ። 

CONE ARCHITECTURE

bottom of page