top of page
15th Ave Townhomes
715 15th Ave
Seattle, WA 98122

ለንድፍ ክለሳ አስቀድሞ ወደ ማህበረሰቡ መውጣት

ስለፕሮጀክቱ
 
Legacy Group እና Cone Architecture በ 715 15th Ave, Seattle, WA ለልማት በመተባበር እየሰሩ ናቸው። አዲሱ ልማት (8) ባለ 3 ፎቅ የከተማ ቤቶች ፣ ሁለት ተያያዥ ጋራጅ ያሉት እና (4) ተጨማሪ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ያሉት ነው። እቅድ ማውጣት አሁን ተጀምሯል፣ እና ግንባታው በጸደይ ወቅት 2025 ዓ.ም መጀመሪያ ላይ ሊጀመር ይችላል።

አድራሻ፡ 715 15th Ave, Seattle WA 98122

የ SDCI ሪኮርድ ቁጥር: 3042124-EG

አመልካች፦ Cone Architecture

ተጠሪ አካል፡

      Emily Terzic

       15thTownhomes@cone-arch.com

       206-693-3133

በቦታው በእግር መሔድ

ስለፕሮጀክቱ የበለጠ ለማወቅ እቦታው በእግር ለመሄድ ይቀላቀሉን። ንድፉን ያዘጋጀው ቡድን ጊዚያዊ የቦታ ፕላኑን ለማቅረብ እና ስለመጪው ፕሮጀክት አጠቃላይ መስፈርቱን ለማወያየት ዝግጁ ነው። ሁላችሁም ተጋብዛቹሃል!

          ቀን፡ ሰኞ፣ ጥቅምት 7፣ 2024

          ጊዜ፡ 4:00 PM - 5:00 PM

          ቦታ፡ 715 15th Ave, Seattle WA 98122

በቦታው በእግር በሚሄዱበት ጊዜ የመረጡት ቋንቋ የሚናገር አስተርጓሚ ከፈለጉ፣ እባክዎ ከመስከረም 25፡ 2024 በፊት በ 15thTownhomes@cone-arch.com ያግኙን።

ተጨማሪ መረጃ 

እድገታችንን በፈቃድ አሰጣጥ አካሄድ አማካኝነት ሊከታተሉ ይችላሉ። የፕሮጀክቱ አድራሻ "715 15th Ave” በመጻፍ ወይም የፕሮጀክቱ ቁጥር "3042124-EG ” በ Design Review Calendar እና Seattle Services Portal በማስገባት ይፈልጉ።

ስለ ንድፉ ግምገማ ቀደምት አገልግሎት የበለጠ ለማወቅ City of Seattle’s Department of Neighborhoods ድረገጽን ይጎብኙ።

ሃሳብዎን ያካፍሉ

 

እባክዎን ለዚህ አድስ ልማት እና ለመንደሩ በአጠቃላይ ስጋትዎን ወይም ቅድሚያ ሊሰጠው ይገባል የሚሉትን በፕሮጀክቱ ድረገጽ ላይ ያካፍሉን። የሚሰጧቸው መረጃዎች ለህዝብ ግልጽ ሊሆኑ ይችላሉ። እባክዎን ማንኛውንም የእርስዎ የግል መረጃ/ምስጥር አያካፍሉ።

Your feedback is appreciated!

CONE ARCHITECTURE

bottom of page